Get Mystery Box with random crypto!

Ambassador life

டெலிகிராம் சேனலின் சின்னம் ambassadorlife — Ambassador life A
டெலிகிராம் சேனலின் சின்னம் ambassadorlife — Ambassador life
சேனல் முகவரி: @ambassadorlife
வகைகள்: வகைப்படுத்தப்படாத
மொழி: தமிழ்
சந்தாதாரர்கள்: 3.78K
சேனலில் இருந்து விளக்கம்

ይሄ መንፈሳዊ ቻናል ነው ✔😊
👉 #ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች✔
👉 #ዘወትር የእግ.ር ቃል ✔
👉 #መንፈሳዊ ትረካዎች ✔
👉 #ስብከቶች✔
👉 #የመ.ቅ ጥቅሶችን ሚያገኙበት✔
ሁላቹም ይከታተሉን የለወጡ ይባረኩበት 😘
❌ ሰዎችን የክርስቶስ አምባሳደር ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል ይቀላቀሉን
@ambassadorlife

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


சமீபத்திய செய்திகள் 2

2020-10-30 19:29:36 ዕብራውያን ምዕራፍ 2 part 1
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 2 ፥ 1
"ስለዚህ ከሰማነው ነገር ምናልባት እንዳንወሰድ፥ ለእርሱ አብልጠን ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል።"

ልባችን ከተንሸራተተበት የምንመልስበት ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር በሆነ አሰራር ህይወታችን የሚቀይር በድካም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ላላችሁ የሚጠቅም አንቂ ትምርት

በነገራችን ላይ ለእኛና ለእኛ ብቻ ወደፊት እግዚአብሔር ያዘጋጀው የግዛት ወሰን አለ በዚያም የንጉሱን የኢየሱስን ስርዐት እንተገብራለን

ስለ ሰማነው ታላቅ መዳን ቸል እንል ዘንድ እግዚአብሔር አይፈልግም

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2852
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 25:39 11.9MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
3.6K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  16:29
திற / கருத்து
2020-10-01 11:15:31 . #ፀሎት_ስለ_ስራ

በረከት ተሾመ

በስራ ዙሪያ የተለያየ ጥያቄ የነበራችሁ እህት እና ወንድሞቼ እግዚአብሔርን ስለ እናንተ መልካም ያደርጋል !

ስራ መቀየር የምትፈልጉ በዚህ ዙሪያ እያሰባቹ እየሞከራቹ ያላቹ ሰዎች አብራቹኝ ፀልዩ ስራቹ ይቀየራል!

ስለ ስራ ዕድገት ተፀልዮል በስራቹ ላይ እድገት እግዚአብሔር ያደርጋል!

ስራ አጥታችሁ ቁጭ ያላቹ በረከት መሆን ልትጀምሩ ነው አብራቹኝ ፀልዩ

ይሄ የእግዚአብሔር ሀይል ያለበት ፀሎት ነው!

ሼር

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
6.9K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  08:15
திற / கருத்து
2020-09-29 22:54:02 የዕብራውያን ምዕራፍ 1 ይሄን ይመስላል ወደ ምዕራፍ ሁለት ከመሄዳችን በፊት ጥያቄ አስተያየት መላክ ትችላላቹ !
@BEREKETTESHOME
3.5K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  19:54
திற / கருத்து
2020-09-29 22:17:19 ዕብራውያን ምዕራፍ 1 part 5
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 1፥8-7
"ስለ ልጁ ግን፡— አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥ ይላል።ደግሞ፡— ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም፥ ይላል።
ነገር ግን ከመላእክት፡— ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ
ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?"

እግዘብሔር አብ አባት እራሱ ኢየሱስን "አምላክ ሆይ" ብሎ ጠርቶታል

ኢየሱስ ለእኛ አማኞች ወንድማችን ጓደኛችንም ጭምር ነው

ሁሌ በዙሪያቹ ያሉ እናንተን ሊያገለግሉ የተሰናዱ መላዕክት በዙሪያቹ እንዳሉ አትርሱ

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2851
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 23:36 11.2MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
3.4K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  19:17
திற / கருத்து
2020-09-29 22:14:48 ዕብራውያን ምዕራፍ 1 part 5
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 1፥5-7
"ከመላእክትስ፡— አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፡— እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛልያለው ከቶ ለማን ነው? ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፡— የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ፥ ይላል።ስለ መላእክትም፡— መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ፥ ይላል "

በጌታ በኢየሱስ እና በእኛ ልጅነት መሀል ልዩነት አለ

የኢየሱስ በኩርነት በልጅነት እና ከሙታን በመነሳት ነው እንጂ ቀድሞ በመፈጠር አደለም!

"ስግደት ሁሉ የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው" ይሏችኋል መላዕክቶቹ የመላዕክት ወዳጆች ለናተ ነው ይሰማል

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2850
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 20:02 9.6MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
2.9K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  19:14
திற / கருத்து
2020-09-29 22:10:17 ዕብራውያን ምዕራፍ 1 part 4
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 1፥ 4
" ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።"

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመላዕክት አብዝቶ ይበልጣል !

እስከዛሬ ወደ መላዕክት የፀለያቹት እና የለመናቹት ሁሉም አልተሰማም ወደፊትም አይሰማም!

የኢየሱስ ክርስቶስን ከመላዕክት በላጭነት ሳትረዱ በመቅረታችሁ መላዕቶቹ ሁሌ (እንዳዘኑባቹ ) ነው

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2844
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 19:52 9.5MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
2.7K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  19:10
திற / கருத்து
2020-09-28 22:36:26 2 ጴጥሮስ 1 :2-3 "የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።"

በረከት ተሾመ

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
4.8K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  19:36
திற / கருத்து
2020-09-27 22:01:32 ዕብራውያን ምዕራፍ 1 part 3
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 1፥1
"ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ"

3ቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር ከተናገረባቸው መንገዶች የሚበልጥባቸው መንገዶች

ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በህይወታችን ላይ ይልቅ ዘንድ ነው የእግዘብሔርን ፍቃድ


ኢየሱስ የእግዚአብሔር ሙላት ነው

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !

ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2842
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 28:27 13.8MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
2.5K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, 19:01
திற / கருத்து
2020-09-27 20:41:21 ዕብራውያን ምዕራፍ 1 part 2
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 1፥1
"ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ"

መፅሀፍ ቅዱስ ወጥ የሆነ ሀሳብ ያለው ድንቅ ቅዱስ መፅሀፍ ሲሆን በውስጡ የተዘበራረቀ ታሪክ ሳይሆን በአንድ ታሪክ ላይ ብቻ ያተኮረ ነው እርሱም የአለምን ሀጥያት በሚያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ የዘር ሀረግ ላይ ነው

ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር የመጨረሻው መገለጥ ነው ።


እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ከተናገረበት መንገድ ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረበት መንገድ ይበልጣል !

ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2834
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 30:10 14.6MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
2.5K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, 17:41
திற / கருத்து