Get Mystery Box with random crypto!

Ambassador life

டெலிகிராம் சேனலின் சின்னம் ambassadorlife — Ambassador life A
டெலிகிராம் சேனலின் சின்னம் ambassadorlife — Ambassador life
சேனல் முகவரி: @ambassadorlife
வகைகள்: வகைப்படுத்தப்படாத
மொழி: தமிழ்
சந்தாதாரர்கள்: 3.78K
சேனலில் இருந்து விளக்கம்

ይሄ መንፈሳዊ ቻናል ነው ✔😊
👉 #ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች✔
👉 #ዘወትር የእግ.ር ቃል ✔
👉 #መንፈሳዊ ትረካዎች ✔
👉 #ስብከቶች✔
👉 #የመ.ቅ ጥቅሶችን ሚያገኙበት✔
ሁላቹም ይከታተሉን የለወጡ ይባረኩበት 😘
❌ ሰዎችን የክርስቶስ አምባሳደር ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል ይቀላቀሉን
@ambassadorlife

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


சமீபத்திய செய்திகள்

2021-12-17 14:27:53 ውድ የቅንድል ዲጂታል መፅሔት ተከታታዮች በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔታችንን ከቅንድል የትስስር ገፆች እና ከTikvahmagazine በተጨማሪ በየወሩ በኢሜይል አድራሻችሁ ወደ እናንተ እንድትደርስ ለምትፈልጉ ከታች ያለውን አጭር ፎርም በመሙላት ቋሚ ተከታታይ መሆን ይችላሉ፡፡

#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!

https://surveyheart.com/form/61bc7020e462f47da4c7e778
2.1K viewsErmiyas Dejene, 11:27
திற / கருத்து
2021-08-31 09:29:49 Watch "Kebron Berhe Lebe ytamnale ልቤ ይታመናል - Mezmur Protestant 2021 ( Fiker Tube )" on YouTube


3.3K viewsErmiyas Dejene, 06:29
திற / கருத்து
2021-07-11 18:54:21 #ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

#ቅፅ2_ቁጥር9


Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Kendel on youtube
http://www.youtube.com/channel/UCMvSL9y2zS
3.9K viewsErmiyas Dejene, 15:54
திற / கருத்து
2021-07-11 18:15:17
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ2- ቁጥር9
በነፃ ለማንበብ የታችኛውን pdf ይጠቀሙ፡፡
3.4K viewsErmiyas Dejene, 15:15
திற / கருத்து
2021-05-01 14:05:50 #ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

#ቅፅ2_ቁጥር8

ልዩ የበዓል እትም

Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Kendel on youtube
http://www.youtube.com/channel/UCMvSL9y2zS
4.5K viewsErmiyas Dejene, 11:05
திற / கருத்து
2021-05-01 14:05:49
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

#ቅፅ2 - #ቁጥር8
ልዩ የበዓል እትም

ከታች ያለውን pdf በማውረድ ያንብቡ!
4.1K viewsErmiyas Dejene, 11:05
திற / கருத்து
2021-01-23 21:04:15
5.2K viewsBarack ברק, 18:04
திற / கருத்து
2020-12-06 06:36:45 #ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ2- ቁጥር-6


በአውደብሩኀን ገፃችን ከ አርቲስት ዘሩባቤል ሞላ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡

በርካታ አስገራሚ ፣ አስተማሪ እና አዝናኝ ፅሁፎች የተካተቱበ

ያንብቡት እና ብዙ ያትርፉበት

ቅንነት ድል ያደርጋል!

Kendel on Telegram
http://t.me/KendelM
Kendel On FaceBook
http://m.facebook.com/kdigitalmagazine
5.0K viewsErmiyas Dejene, 03:36
திற / கருத்து
2020-11-02 18:34:28 ዕብራውያን ምዕራፍ 2 part 3
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 2 ፥5-7
ስለ እርሱ የምንናገርበትን የሚመጣውን ዓለም ለመላእክት ያስገዛው አይደለምና።ነገር ግን አንዱ በአንድ ስፍራ፡— ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ወይስ ትጎበኘው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አሳነስኸው፤ የክብርና የምስጋና ዘውድ ጫንህለት፥ በእጆችህም ሥራ ላይ ሾምኸው፤

መዳን የኢየሱስን ሰው የመሆን አላማ ከመረዳት ይጀምራል ያን ያላወቀ ሰው የዘላለም ህይወት የለውም

ተራ ያለመሆናቹን የኢየሱስን ደም የሚያህን ዋጋ እንዳላቹ እስካልተረዳቹ ድረስ እራሳቹን ያለማክበር እና የባዶነት ስሜት እይተሰማቹ ነው ምትቀጥሉት

በነገር ሁሉ እኛን መምሰል ያስፈለገው ለሀጥያት የሚገባውን ቅጣት ለመቀጣት እኛን መምሰሉ ለዛ ነው ያስፈለገው

የዘራነውን ያንኑ እናጭዳለን ሀጥያት ቀላል ነገር አይደለም

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2860
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 25:39 11.9MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
5.1K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  15:34
திற / கருத்து
2020-10-31 22:18:23 ዕብራውያን ምዕራፍ 2 part 2
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 2 ፥ 1
"ስለዚህ ከሰማነው ነገር ምናልባት እንዳንወሰድ፥ ለእርሱ አብልጠን ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል።
2፤ በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን?
3፤ ይህ በጌታ በመጀመሪያ የተነገረ ነበርና፥ የሰሙትም ለእኛ አጸኑት፥
4፤ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ እንደ ፈቀደ በምልክትና በድንቅ ነገር በልዩ ልዩ ተአምራትም፥ መንፈስ ቅዱስንም በማደል አብሮ መሰከረለት።"

ልባችን ከተንሸራተተበት የምንመልስበት ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር በሆነ አሰራር ህይወታችን የሚቀይር በድካም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ላላችሁ የሚጠቅም አንቂ ትምርት

ኢየሱስ በሚገባ ማወቅ የተቃና ወጥ የሆነ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖረን ያስችለናል ኢየሱስን አለማወቅ እና በእርሱ አለመኖር እርግማን አለው በውስጡ

ስለ ሰማነው ታላቅ መዳን ቸል እንል ዘንድ እግዚአብሔር አይፈልግም ያልን እንደሆነ ግን ቅጣት አለው

የዘራነውን ያንኑ እናጭዳለን ሀጥያት ቀላል ነገር አይደለም

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2858
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 25:39 11.9MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE
4.2K views ⒺⓀⒾⓨⒺⒺ ✟, edited  19:18
திற / கருத்து