Get Mystery Box with random crypto!

ዕብራውያን ምዕራፍ 2 part 2 . በረከት ተሾመ ዕብራውያን 2 ፥ 1 'ስለዚህ | Ambassador life

ዕብራውያን ምዕራፍ 2 part 2
. በረከት ተሾመ

ዕብራውያን 2 ፥ 1
"ስለዚህ ከሰማነው ነገር ምናልባት እንዳንወሰድ፥ ለእርሱ አብልጠን ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል።
2፤ በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን?
3፤ ይህ በጌታ በመጀመሪያ የተነገረ ነበርና፥ የሰሙትም ለእኛ አጸኑት፥
4፤ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ እንደ ፈቀደ በምልክትና በድንቅ ነገር በልዩ ልዩ ተአምራትም፥ መንፈስ ቅዱስንም በማደል አብሮ መሰከረለት።"

ልባችን ከተንሸራተተበት የምንመልስበት ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር በሆነ አሰራር ህይወታችን የሚቀይር በድካም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ላላችሁ የሚጠቅም አንቂ ትምርት

ኢየሱስ በሚገባ ማወቅ የተቃና ወጥ የሆነ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖረን ያስችለናል ኢየሱስን አለማወቅ እና በእርሱ አለመኖር እርግማን አለው በውስጡ

ስለ ሰማነው ታላቅ መዳን ቸል እንል ዘንድ እግዚአብሔር አይፈልግም ያልን እንደሆነ ግን ቅጣት አለው

የዘራነውን ያንኑ እናጭዳለን ሀጥያት ቀላል ነገር አይደለም

በሁሉም ትምርቶች ላይ የስህተት አስተምሮችን እንመታለን እናፈርሳለን !


ከዚህ በፊት የነበረውን ትምርትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2858
ለሚኖራቹ አስተያየት እና ጥያቄ
@BEREKETTESHOME

. 25:39 11.9MB

share share share

@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE